Author Archives: BuzzEthiopia

ሰው ወዶ አይስቅም!

Belay Manaye ሰው ወዶ አይስቅም!የዞን 9 አባላትና ጋዜጠኞቹ በሚያሳዝን ሁኔታ የሚጽፉ እጆቻቸው በሰንሰለት ታስረው አራዳ ምድብ ችሎት በቀረቡበት ወቅት ነው….ሁላችንም ችሎቱን ገብተን መከታተል እንደማንችል በመገለጹ በዝግ ሂደቱ ሲታይ በነበረበት ወቅት አንድ ነጭ ወደ ፖሊሶቹ ጠጋ ብሎ መግባት ይችል እንደሆነ ይጠይቃል፡፡ … read more