Author Archives: BuzzEthiopia

እኛ ማለት

 By Adoni Ado ★እኛ ማለት በ2008★ መንግስት 88 ኮንዶሚኒየሞች ጠፉብኝ ሲለን እግራችንን ሰቅለን የሳቅን ፡ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ጋምቤላ ላይ በጥይት ሲፈጁን ከመንግስት ቀድመን ብሔራዊ የሀዘን ቀን ያወጅን ፡ ስለ እስራኤል መንግስት ሲወራ ክርስቲያን የተነካ እየመሰለን ሙስሊም ወንድሞቻችንን የሰደብን : ስለ … read more

ከ 207 አስገራሚና አስቂኝ የታክሲ ላይ ጥቅሶች…

By ዝዋይ ቃሊቲ ቂሊንጦ ከ207  አስገራሚና አስቂኝ የታክሲ ላይ ጥቅሶች… 1. እንኑር ብለን ነው እንጂ መሞት አያቅተንም! 2. የያዝናት እድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅር እንኩአን አትበቃም! 3. ብቸኝነት ደስ የሚለው ሽንት ቤት ብቻ ነዉ 4. ማች ከመሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራላይ ይስም ነበር … read more

የሴት ልጅ የእርጅና ምልክቶች

By Remzi Akibaw  ======================= (ይሄን ርዕስ ስታይ ድንግጥጥጥጥ ካለች 1 ዘውትር የማለዳ ፀሃይ መሞቅ ከጀመረች፤ 2 «ስለወንዶች ለኔ አትነግሩኝም» ማለት ከጀመረች፤ 3 ቦርሳዋን ይዛ መፀዳጃ ቤት መግባት ከጀመረች፤ 4 ከአንድ የኮስሞቲክስ ሱቅ ብቻ መግዛት ከጀመረች፤ 5 ባስ ለመግባት መጋፋት ከጀመረች፤ 6 … read more

27 የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች…ያዝናናዎታል !!

የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች !! 1. ደረት ኪስ ውስጥ እቃ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 2. እስክሪብቶ ይዞ መዞር ከጀመረ፤ 3. እየደጋገመ ቀበቶውን ማስተካከል ከጀመረ፤ 4. ረጃጅም ከልሲ ማድረግ ከጀመረ፤ 5. ዝርዝር ብር ዋሌት ውስጥ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 6. ቆዳ ጫማ ብቻ ማድረግ ከጀመረ፤ … read more