Author Archives: BuzzEthiopia

ደውዬ ነበር!

By Assaye Derbie   ደውዬ ነበር፡፡ (አሳዬ ደርቤ) ስልኩን ያነሳችው ሴት አንደበቷ ይለሰልሳል፡፡ ‹‹ምን ነበር?›› አለችኝ፡፡ ‹‹ትዳር ፈልጌ ነበር!›› አልኳት፡፡ ‹‹ምን አይነት ሴት ነው የምትፈልገው?›› በማለት መለሰችልኝ፡፡ ‹‹ድንግልና ያላት›› ብላት ‹‹አይሻልህ ዳይኖሰር ያላት›› ብላኝ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ስለምትዘው ‹‹እጃችሁ ላይ ያሉት ሴቶች … read more

እንደምነሽ?

እንደምነሽ? ======== እንደምነው ዓይንሽ ጥቁር እና ነጩ እንደጊዜው መንግስት ሕዝብ አበጣባጩ. እንደምነው ጡትሽ እንደጦር የቆመው እንደጊዜው ምርጫ የተጭበረበረው. እንደምነው ጭንሽ የሚወዛወዘው እንደ ህዝብ ንብረት የሚበዘበዘው። እባክሽ ንገሪኝ ወገብሽ እንዴት ነው? እንደ ጋዜጠኛ ሲታሰር የኖረው። . እኔ እንዳለሁ አለሁ እቴ ምን … read more