Monthly Archives: October 2014

በኢትዮጵያ ታሪክ የታዩት ቀደምት የፖለቲካ ድርጅቶችና አሁን በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ፓርቲዎች አቋማቸውን የሚገልጹባቸውን ጋዜጦችና መጽሔቶች ታውቋችሃላችሁ?

አፈንዲ ሙተቂ· የፓርቲ ልሳኖችን ይወቋቸው (አፈንዲ ሙተቂ) —— በኢትዮጵያ ታሪክ የታዩት ቀደምት የፖለቲካ ድርጅቶችና አሁን በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ፓርቲዎች አቋማቸውን የሚገልጹባቸውን ጋዜጦችና መጽሔቶች ታውቋችሃላችሁ…? ካላወቋችኋቸው እኚሁላችሁ፡፡ —– 1. “ሰርቶ አደር” ጋዜጣ- የኢትዮጵያ ሰራተኞች ፓርቲ (ኢሰፓ) ልሳን 2. “መስከረም” መጽሔት- የኢሰፓ … read more

ውስልትና: The Affair: ብድር በምድር

By Yona Bir ውስልትና ************** ያዕቆብ ሊሞት እያጣጣረ ነው። ሚስቱ አልጋው ጎን ቁጭ ብላ በጭንቀት ታየዋለች። እንደምን ብሎ አይኑን ከፈተና በሚቆራረጥ ድምጽ ….. <<የ..ም…ና…ዘዘው ነገር አ..ለ>> <<እስቲ አረፍ በል ኑዛዜ እያልክ አታስጨንቀኝ>> <<ፍ..ቅሬ ይቅ…ር በይኝ በድዬሻለሁ፤ ከእህትሽ ጋር ተኝቻለሁ፤ ሶስቱንም ሚዜዎችሽን … read more

የሐራጅ ማስታወቂያ: የህዝቧ ቁጥር፡- 90+ ሚሊየን ገደማ

By Honey Solomon የሐራጅ ማስታወቂያ የአለም ባንክ መንግስቷ አልተበደርኩም ብሎ ለካደው 600 ሚሊዮን ዶላር ማስመለሻ ኢትዮጲያን በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የህዝቧ ቁጥር፡- 90 ሚሊየን ገደማ ያረፈበት የቦታ ስፋት፡- 1.1ሚሊየን km2 በላይ ይህችን ሃገር ለመጋዛት ፍላጎት ያላችሁ ማንኛችሁም ተጫራች ሃገሮች የጨረታ … read more