ውስልትና: The Affair: ብድር በምድር

ውስልትና
**************

ያዕቆብ ሊሞት እያጣጣረ ነው።
ሚስቱ አልጋው ጎን ቁጭ ብላ በጭንቀት ታየዋለች።

እንደምን ብሎ አይኑን ከፈተና በሚቆራረጥ ድምጽ …..

<<የ..ም…ና…ዘዘው ነገር አ..ለ>>

<<እስቲ አረፍ በል ኑዛዜ እያልክ አታስጨንቀኝ>>

<<ፍ..ቅሬ ይቅ…ር በይኝ በድዬሻለሁ፤ ከእህትሽ ጋር ተኝቻለሁ፤ ሶስቱንም ሚዜዎችሽን አውጥቻቸዋለሁ፤ ከሁሉም የከፋው ደግሞ ከእናትሽ ጋር መተኛቴ ነው፤ ይሄን ሁሉ ያደረግኩት ሰይጣን አሳስቶኝ ነ…ው። ሳታውቂው ብሞት ነፍሴ ትኮነናለች ስለዚህ ተናዝዤልሽ ልሙት ይቅር በ..ይኝ>>

<<ሳታውቂው ነው ያልከው? አይ ጅሉ … ያጠጣሁህ መርዝ በሰውነትህ ሙሉ ስለተሰራጨ አትኮነንም ሒሳቡን እዚሁ ከፈለህ ጨርሰሃል>> ብላ ኡኡኡኡኡኡኡ ባሌ አመለጠኝ ጉድ ሆንኩኝ ድረሱልኝ ብላ ጩኸቷን አቀለጠችው።

***************

ይሄ የእንግሊዘኛ ቀልድ ነበር።

ትርጉሙ ካላሳቃችሁ ኦርጅናሌውን ቀልድ አንብባችሁ ፈገግ በሉ። ይሄው

*****************

=== The Affair ===

Jake was dying. His wife sat at the bedside.

He looked up and said weakly: ‘I have something I must confess.’

“There’s no need to,” his wife replied.

“‘No,” he insisted, “I want to die in peace. I slept with your sister, your best friend, her best friend, and your mother!”

“I know,” she replied, “now just rest and let the poison work.”